ባለሙያዎች ወደታች ወርደው ሲደግፉ የተሟላ እውቀት ኖሯቸው የድጋፍና ክትትል ሥራዎችን ሊያከናውኑ ይገባል።

02-11-2025 18:17pm

(ነሐሴ 28/2016 - ሰሜን ወሎ ከመል መምሪያ) በሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ከተሞችን በተሟላ እውቀት መደገፍ የሚያስችል በመሬት ልማት አስተዳደር፣ በከተማ ፕላን ዝግጅት ትግበራና አፈጻጸም፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ በዜጎች ቻርተር አዘገጃጀትና በከተሞች ፈርጅ አመዳደብ ዙሪያ ከነሐሴ 25-28/2016 ዓ.ም ለ4 ቀን ስልጠና ተሰጠ።.

ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ