👤👤Staff
Home About Us Main point Service Job Vacancy Materials Comment

"Please wait"
እባክወ በትዕግስት ይጠብቁ!

የጨረታ ማስታወቂያ

04-04-2026 22:55pm

1 የጨረታ ዙር 1 እና 2ኛ
2. የጨረታው አይነት መደበኛ የጋሸና ከተማ መሬት ጽ/ቤት የከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለመኖሪያ የተዘጋጁ ቦታወቹን በመደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውንም ሰው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (ከ24/7/2018) ዓ.ም ጀምሮ የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመልስ 300/ሶስት መቶ/ብር በመክፈል ለጋሸና ከተማ መሬት ጽ/ቤት ውስጥ ቤሮ ቁጥር 5 በመምጣት ዘወትር በስራ ሰዓት ⌚ መግዛት የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን: ቦታው የሚገኝበት አድራሻ ጋሸና ከተማ አስተዳደር በቀበሌ 01 ነው

loading

ይህ መረጃ 31 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form