የጋሸና ከተማ አስተዳደር
13-07-2026 16:40pmበሰሜን ወሎ ዞን የጋሸና ከተማ አስተዳደር በመንግስትና በፓርቲ ተግባራት 2ኛ ደረጃ ስንወጣ፤በፓርቲ ስራ ጠቅላላ ከስድስቱ ከተሞች ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ 3ኛ ደረጃ ሆነን አጠናቀናል።
🔹 ወጣት ክንፍ=1ኛ
🔹 ኢንስፔክሽን=2ኛ
♦️ በመንግስት
🔹 ስራና ስልጠና=1ኛ
🔹 ከተማና መሰረተልማት=1ኛ
🔹 ከንቲባ ፅ/ቤት=1ኛ
🔹 መሬት=2ኛ
🔹 ንግድና ገበያ ልማት=3ኛ
🔹 ትራንስፖርት=3ኛ
🔹 ሲቪል ሰርቪስ=3ኛ በመሆን በየሴክተር አቅም በፈቀደ ኮምፒውተር፣ምስክር ወረቀት፣ ዋንጫና ጥሬ ብር ተሸልመናል።
እንኳን ደስ አለን‼️የልፋት ውጤት ነው‼️
ይህ መረጃ 14 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
