"Please wait"
እባክዎ በትዕግስት ይጠብቁ የኢንተርኔትዎ ዳካማ መሆን ነው!

Home About Us Main point Service Job Vacancy Comment

በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ አስተዳደር ባለG+8 የአስተዳደር ህንፃ ግንባታ የቁፍሮ ስራ በዛሬው እለት አስጀመረ።

13-07-2026 16:26pm

መጋቢት 3/7/2018 ዓ/ም ጋሸና
የጋሸና ከተማ አስተዳደር ባለ G+8 እና G+7 መንታ ህንፃ ግንባታ በዛሬው እለት የቁፍሮ በይፍ አስጀምሯል።በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የአብክመ ገጠር መንገድ ኮንስትራክሽን ምክትል ሀላፊ አቶ ፈንታው አዋየው የዘመን ኮንስትራክሽን ልዩ ልዩ የስራ ሀላፊዎች፣ የጋሸና ከተማ አስተዳደር አመራሮች እና የማህበረሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል። የህንፃ ግንባታው በ4,450 ካሜ ቦታ ላይ ያረፈ ሲሆን አጠቃላይ ስትራክቸራል ስራው ከ686 ብር ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚወጣበት ሲሆን አጠቃላይ የግንባታ ስራውን ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፓሬሽን የሚያከናውነው ይሆናል።

loading

loading

loading

loading

loading

ይህ መረጃ 13 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇    ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form