"Please wait"
እባክዎ በትዕግስት ይጠብቁ የኢንተርኔትዎ ዳካማ መሆን ነው!

Home About Us Main point Service Job Vacancy Comment

በአብክመ መስተዳድር ም/ቤት በተሸሻለው ደንብ ቁጥር 229/2018 መሰረት አንድ የክብር መዘገብ ሹም የሚከተሉት ዝርዝር ስልጣናት እና ተግባራት ይኖሩታል፡-

13-07-2026 16:24pm

በአብክመ መስተዳድር ም/ቤት በተሸሻለው ደንብ ቁጥር 229/2018 መሰረት አንድ የክብር መዘገብ ሹም የሚከተሉት ዝርዝር ስልጣናት እና ተግባራት ይኖሩታል፡-
 የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ስራዎችን ያከናውናል፤ ለተመዘገቡት ኩነቶች የምስክር ወረቀት ይሰጣል፡፡
 የምዝገባ ቅጅዎችን አግባብ ላለው አካል በወቅቱ ያስተላልፋል፤
 የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ መረጃዎችን ደህንነት እና ሚስጥራዊነትን ጠብቆ ይይዛል፤
 የሲቪል እና ቤተሰብ ምዘገባን በተመለከተ ለቀበሌው ነዋሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ይሰጣል፤
 በቀበሌው ውሰጥ የገንዘብ ሰብሳቢ ያልተለመደ ከሆነ የምስክር ወረቀት ክፍያዎችን፤ በመንግስት የገቢ ደረሰኝ ይሰበስባል፤ በየወሩ ለወረዳው ገንዘብ ጽህፈት ቤት ገቢ ያደርጋል፤
 ለስራ የተረከባቸውን ንብረቶች እና ሰነዶች በአግባቡ ይይዛል ደህንነታቸውን ይጠብቃል፤
 ለተፈቀደለት አገልግሎት ብቻ እንዲውሉ ያደርጋል፤ በተለያዩ ምክንያቶች ስራውን በሚለቅበት ጊዜ ለተተኪው ወይም ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል ያስረክባል፤
 በሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የሚሰጡትን ሌሎች ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናል፤
ራዕያችን:- ዓለም አቀፍ ደረጃውን ያሟላ የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ሥርዓት ተፈጥሮ ማየት!
የአብክመ ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት

loading

ይህ መረጃ 5 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇    ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form