ከተማዊ እድገት መጨመር
05-04-2026 12:14pm
አዳዲስ መኖሪያ ቤቶች እየተገነቡ ናቸው
ንግድ ቤቶች (መደብሮች፣ ሆቴሎች፣ ካፌዎች) እየበዙ ናቸው
ገበያዎች እና ንግድ እንቅስቃሴ እየጨመረ ነው
ይህ ከተማዋን ከመካከለኛ ደረጃ ወደ ከፍ ያለ ከተማ ለመድረስ ያግዛል
የህዝብ አገልግሎት መሻሻል
ትምህርት ቤቶች በመጨመር
ጤና አገልግሎቶች እየተሻሻሉ
ውሃ እና ኤሌክትሪክ አቅርቦት በቀስታ እየተሻሻለ
ይህ መረጃ 23 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----
ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇 👇 👇 ሚዲያወች በመጫን Share..
